ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ ትናንት ምሽት በሰጡት መግለጫ ላይ የሚያስቀምጧቸው ቅምድ ሁኔታዎች የሚሟሉ ከሆነ ስልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ መሆናቸውን ነው ያስታወቁት። በዚህም ዘለንስኪ የእኔ ስልጣን ...
ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድን የያዘው አውሮፕላን የጣሊያን አየር ክልል ውስጥ ሲገባም የሀገሪቱ የጦር ጄቶች አየር ላይ አቀባበል አድርገው እንዳጀቧው የኢምሬትስ የዜና ኤጀንሲ (ዋም) ዘግቧል። ...
እስራኤል በደቡብ ሶሪያ የሀያት ታህሪር አልሻም (ኤችቲኤስ) ወይም ለሀገሪቱ መሪዎች ቅርበት ያላቸውን ኃይሎች እንቅሰቃሴ እንደማትታገስና ቦታው ከጦር ነጻ ቀጣና (ዲሚሊታራይዝድ) እንዲሆን ...
በ 65 ሺ የምርጫ ጣቢያዎች ከ 59 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተመዘገቡበት የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ አሸናፊውን ለይቷል፡፡ በዚህም የቀድሞው መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ወግ አጥባቂው የክርስቲያን ዴሞክራቲክ ዩኒየን (ሲዲዩ) ፓርቲ ማሸነፍ ችሏል፡፡ ኦልተርኔቲቭ ፎር ጀርመን የተሰኘው ፓርቲ 20.8 በመቶ በማግኘት ...
የሞሪታንያዋ ቺንጉቲ ከተማ በባህር ዳርቻ የምትገኝ ታሪካዊ ከተማ ነች፡፡ ዓለም አቀፉ የቅርስ ተቋም ዩኔስኮ በዚች ከተማ የሚገኙ አራት ቅርሶችን በዓለም ቅርስነትም መዝግቧል፡፡ ከተማዋ ከእስልምና ...
የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላ የቀድሞ መሪ ሀሰን ነስረላህ የቀብር ስነስርዓት በዛሬው እለት በአስር ሺቸ የሚቆጠሩ ሊባሳውያን በተገኙበት ተፈጽሟል። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሊባሳውያንም በቤሩት ...
እንደ ተቋሙ ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን ከሰባት ወንዶች አንዱ በህይወት ዘመኑ የቤት ውስጥ ጥቃት በፍቅረኛው አልያም በሚስቱ ቢያስ አንድ ጊዜ ይፈጸምበታል፡፡ የጥቃት መጠኑ በብሪታንያ እና አሜሪካ ...
እውቀት ከሀገር መሰረተ ልማት እና ቴክኖሎጂ የመጠቀም አቅም ጋር የሚያያዝ በመሆኑ የተሻለ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው የተሻለ የማሰብ አቅም ያላቸው ዜጎች ይኖሯቸዋል፡፡ ይህን ተከትሎም የዓለም ስነ ህዝብ ...
ተመራማሪዎች ሊመቱ ይችላሉ በሚል ከዘረዘሯቸው ሀገራት ውስጥ ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ናይጄሪያ ተካተዋል የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች “አስትሮይድ 2024 YR4” የሚል መጠሪያ የተሰጠውን እና ...
የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስ በተመንፈሻ አካላቸው ላይ ያጋጠማቸውን ህመም ለመታካም ሆስፒታል ከገቡ 10ኛ ቀናቸውን ማስቆጠራቸውን ቫቲካን የእሳቸውን ሁኔታ አስመልክታ ባወጣችው ወቅታዊ መረጃ አስታውቃለች። ...
የማሃራሽትራ ነዋሪው የ14 አመት ታዳጊ ሂሳብ ያለምንም አጋዥ መሳሪያ በአዕምሮው በፍጥነት መስራቱ "የሰው ካልኩሌተር" የሚል ቅጽል ስም አሰጥቶታል። ባለፈው ...
ይሁን እና ግለሰቡ የሚገለገልበት ባንክ የክሬዲት ካርዱን አገልግሎት ከማቋረጡ በፊት ቦርሳውን የሰረቁት ሌቦች ወደ አንድ ሱፐር ማርኬት ጎራ በማለት ሲጋራ እና ቁጥራቸው በርከት ያሉ ሎተሪዎችን ሲገዙ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results